Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ሴት ተማሪዎች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከማስታወሻ ደብተራችን ሳምንታዊ የሬድዮ ዝግጅት
#ማስታወቂያ

ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ

የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ

https://result.ethernet.edu.et

ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ትምህርት ሚኒስቴር!

የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-

በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://www.tg-me.com/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውጤታማ የሚያደርጉ የአጠናን ምክሮች
የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ ቀን የካቲት 22/2016 ዓ.ም ይከበራል!
.........................................................................................................................................................
የካቲት 21/2016 ዓ.ም (ትሚ) የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ ቀን ነገ የካቲት 22/2016 ዓ.ም ይከበራል።

የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እኤአ አቆጣጠር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲከበር በወሰኑት መሠረት የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ ቀን በየአመቱ ማርች አንድ በህብረቱ አባል ሀገራት አስተናጋጅነት እየተከበረ የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚህ አመትም 9ኛው የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ ቀን  "አካታችና የበለጸገች አፍሪካን እውን ለማድረግ ሀገር በቀል የትምህርት ቤት ምገባ ላይ መዋዕለ ንዋይን በማፍሰስ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ይገባል” በሚል መሪ ቃል ነገ በድሬደዋ ከተማ  ይከበራል፡፡

በኢትዮጵያ ከ6.2 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ ተጠቃሚ ሲሆኑ የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራምን ማጠናከር መጠነ ማቋረጥን ለመቀነስና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ ትልቅ ድርሻ ያለው በመሆኑ የሁሉንም ዜጋ ትብብር ይሻል!

የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-

በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://www.tg-me.com/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት (ከየካቲት 25 - 29)
እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሰንበት ተረክ በንብረት ባይጨክን
ሌላኛው የሀገራችን ድል!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከትምህርት አምባ በጸጋዬ አጋጨው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከጥበብ ማህደር በእጸገነት ንጉሴ
2024/04/29 20:57:40
Back to Top
HTML Embed Code: